1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ 

ሐሙስ፣ ሐምሌ 5 2010

ሶስት የደቡብ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባካባቢው በግጭቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት በሚደረገው ጥረት ላይ የመንግሥት ትብብር ከፍ እንዲል ጥሪ አቀረቡ።  የጌዶ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት፣ የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር እና የኦሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ህብረት ይህን ጥሪ ያቀረቡት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።

https://p.dw.com/p/31M1F
Karte Äthiopien englisch

የደቡብ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ

በሀገሪቱ  የሰላሙ ጥሪ እየተስተጋባ ባለበት ባሁኑ ወቅት ይህን አካሄድ ለማጨናገፍ  የሚሞክሩ አሉ ያሏቸውን ወገኖችም በመግለጫቸው አውግዘዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ