1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደን ሃብት ባለቤት ይሻል

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 13 2001

በኢትዮጵያ ወትሮ ሲነገርና ሲታይ የነበረዉ የደን ይዞታ ዛሬ እጅግ ተመናምኖ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፤ እንደዉም በረሃማነት አፉን ከፍቶ ሊዉጠን ነዉ የሚሉ የመኖራቸዉን ያህል ይህኛዉ ዓይነት የዛፍ ዘር ከአገሪቱ ጥፋ ቢሉትም አይጠፋ የሚል የሚያዘናጋ አስተያየት የሚሰነዘሩም አልጠፉም።

https://p.dw.com/p/HbWu
ሜዳና ተራራዉ ደን ቢለብስ ይበጃልምስል picture-alliance / dpa

በአገሪቱ የደን ሃብት እንዲበለጽግና ኅብረተሰቡም ሆነ መንግስት ከዚህ ዘርፍ ሊያገኝ የሚገባዉን ጥቅም እንዲያገኝ፤ በስልት ቢታቀድ፤ ብሎም ደን በተጠያቂነት የሚከታተለዉ ባለቤት ቢኖረዉ ዉጤቱ የራጋ ፍሰሃ ነዉ የሚለዉ ያነጋገርናቸዉ ባለሙያዎች አስተያየት ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ