የደ/ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ወቀሳ1 ጥቅምት 2005ሐሙስ፣ ጥቅምት 1 2005ሰባት የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያካተተው የኢትዮጵያ ፍትሕ እና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባር ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ከጥቂት ቀናት በፊት መግለጫ ሰጠ። የግንባሩ አንድ አካል የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊhttps://p.dw.com/p/16O2Jምስል DWማስታወቂያ አንድነት ፓርቲ አባላት እንግልትና ካካባቢያቸው መፈናቀል እንደሚደርስባቸው ሊቀመንበሩ አቶ ገረሱ ገሳ አማረዋል። በደቡብ የወላይታ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቱራ ግን ባካባቢው ቀደም ሲል የተባለው ዓይነት ችግር እንደሌለ ነው ለዶይቸ ቬለ የገለጹት። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ