1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዳግማዊ አጼ ሚኒሊክ መጽሃፍ ቅዱስ ወደ ኢትዮጽያ መመለስ

ዓርብ፣ ግንቦት 27 2002

ከተሰረቀ ከአስርት አመታቶች በላይ የሆነዉ እና የመቶ አመታት እድሜ ያለዉ የአጼ ሚኒሊክ ጥንታዊ መጽሃፍ ቅዱስ ለኢትዮጽያ መመለሱ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/NhtF
በግዕዝ ቋንቋ የተጻፈዉ መጽሐፍ ቅዱስ፤ምስል AP

በግዕዝ ቋንቋ የተጻፈዉ እና ደማቅ የተለያዩ ቀለማት ያሉበት ስዕሎችን ያካተተዉ መጽሃፈ ቅዱስ በአንድ አሜሪካዊ የጥንት እቃዎችን ሰብሳቢ እጅ እንደነበረ ተገልጾአል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ፣

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ