1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዴምያንዩክ የፍርድ ሂደት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 1 2002

ደቡብ ጀርመን ሙኒክ ከተማ ውስጥ ከአስር ቀናት በፊት የተጀመረው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በናዚዎች እስር ቤት በአይሁዶች ላይ በተካሄደ የግፍ ጭፍጨፋ በተባባሪነት የተከሰሱት የጆን ዴምያንዩክ የፍርድ ሂደት እና አሰተምህሮቱ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው

https://p.dw.com/p/KzGK
ዴምያንዩክምስል AP

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ ስልሳ አራት ዓመት ቢያልፍም ዛሬም በዚያን ዘመን ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠሩ እነ ዴምያንዩክ የመሳሰሉ ሰዎች ለፍርድ እየቀረቡ ነው ። ይህን መሰሉ የፍርድ ሂደት አሁንም ሊቀጥል የቻለበት ምክንያት እና አስተምህሮቱ ምንድነው ? የፍራንክፈርቱ የህግ ባለሞያ ዶክተር ለማ ይፍራ ሸዋ ያስረዱናል ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ