1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዴር- ሱልጣን ገዳም ጥሪ

ቅዳሜ፣ ጥር 4 2005
https://p.dw.com/p/17Izz

በቅድስቲቱ አገር በእየሩሳሌም ክርስቶስ የተሰቀለበት የተቀበረበት፤ እንዲሁም የተነሳበት ስፍራ ተብሎ በሚታመነዉ በጎልጎታ ላይ ዴር- ሱልታን የሚገኘዉ በተሰኘዉ ገዳም የሚገኘዉ የኢትዮጳያ ይዞታ፤ በመፈራስ ላይ ከመሆኑ የተነሳ፤ እጅግ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን መነኮሳቱ እየተናገሩ ነዉ።

አዜብ ታደሰ