1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዴንማርኩ ካርቱን ሰዓሊ ሽልማት

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 4 2002

ከአምስት ዓመታት በፊት በዴንማርክ አንድ ጋዜጣ ላይ ነብዩ መሐመድን የሚመለከት ካርቱን ምስል በማዉጣት ቁጣን ቀስቅሶ የነበረዉ የካርቶን ስላቅ ሰዓሊ ሽልማት አገኘ።

https://p.dw.com/p/P7yb
ሜርክል ቬስተርጋርድን ሲሸልሙምስል AP

የጀርመን የፖስትዳም ጋዜጠኞች ማኅበር በየዓመቱ የሚያዘጋጀዉን የመገናኛ ብዙሃን ሽልማት ለ75ዓመቱ ኩርት ቬስተርጋርድ የሰጠዉ ላሳየዉ ሃሳብ በነጻነት የመግለጽ ድፍረት እንደሆነ ገልጿል። ሰዓሊዉ ሽልማቱን ከመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል እጅ ተቀብሏል።

ዩርግ ቫግነር

ሸዋዬ ለገሠ፤ ነጋሽ መሐመድ

ተክሉ የኋላ