1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድል ቀን በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2001

የኢጣልያ ፋሺስት ወረሪ ወጥቶ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች በድል ወደ ሀገር የገቡበት ስድሳ ስምንተኛ ዓመት ዛሬ ተከብሮ ዋለ።

https://p.dw.com/p/HkAu
ምስል dpa

የበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት ዙርያ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በተገኙበት ተከናውኖዋል። የበዓሉን የአከባበር ሥነ-ሥርአት የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ አንዳንድ አርበኞችን አነጋግሮዋል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ