1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድሕነት ደረጃ በኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2002

በቅርቡ በተካሄደ ጥናት መሰረት በኢትዮጵያ ድሕነት የከፋ ደረጃ ላይ ነው የሚገኘው ።

https://p.dw.com/p/OPOi
ምስል AP

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድጋፍ በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የተካሄደ አንድ ጥናት እንዳመለከተው ከኢትዮጵያ ህዝብ 90 በመቶው ድሐ ነው ። 104 አገራትን ባነፃፀረው በዚሁ ጥናት ኢትዮጵያ እጅግ የከፋ ድሕነት ከተንሰራፋባቸው ሐገራት ውስጥ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ነው የምትገኘው ። የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ ጥናቱን ያካሄደውን ክፍል ባልደረባ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ድልነሳው ጌታነህ ፣ ሒሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ