1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድርቅ ስጋት በአፍሪቃ ቀንድ

ዓርብ፣ መጋቢት 28 2004

በዚህ ዓመት በአፍሪቃ ቀንድ መጣል የነበረበት የበልግ ዝናም ማነስ በአንዳንድ አካባቢም ጨርሶ መጥፋቱ አሳሳቢ መሆኑን የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም ዓቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር USAID አስታወቀ ። የድርጅቱ አስተዳዳሪ

https://p.dw.com/p/14Z35
ምስል picture alliance / Kai-Uwe Wärner

በዚህ ዓመት በአፍሪቃ ቀንድ መጣል የነበረበት የበልግ ዝናም ማነስ በአንዳንድ አካባቢም ጨርሶ መጥፋቱ አሳሳቢ መሆኑን  የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም ዓቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር USAID አስታወቀ ። የድርጅቱ አስተዳዳሪ  ዶከተር ራጂቭ ሻሃ ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ  የዝናሙ መጥፋት  ባለፉት 2 ዓመታት በድርቅ በተጠቃው በአካባቢው ህዝብ ላይ  ተጨማሪ  እልቂት እንዳያስከትል ማስጋቱን ተናግረዋል ። ዶክተር ሻህ በአፍሪቃ ቀንድ የፖለቲካና የድርቅ ሁኔታ ላይ ከምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት በእንግሊዘኛው ምህፃር  IGAD መሪዎች እና ከኢትዮጵያ ጠቅልይ ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ ጋር ከተነጋገሩ በኋላ  የሰጡትን  ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባው ወኪላችን  ታደሠ  እንግዳው ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።


ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሠ
ሸዋዮ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ