1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶሃ ጉባኤ ዉጥን

ረቡዕ፣ ኅዳር 24 2001

...ዓለምን ያዳረሰዉ የፋይናንስ ቀዉስ ድሃ አገራትንም መጉዳቱ አይቀርም።

https://p.dw.com/p/G8bE
ጉባኤዉ መክፈቻ
ጉባኤዉ መክፈቻምስል AP

በአሜሪካ የጀመረዉ የፋይናንስ ተቋማት ቀዉስ ዓለምን እያነካካ ነዉ። ቀዉሱ በምጣኔ ሃብት የበለፀጉ አገራትን ሲጎሽም መዘዙ ለአዳጊ ብሎም ለድሃ አገራት መትረፉ እሙን ነዉ። የተመድ ዶሃ ቀጠር ላይ የጠራዉ በርካታ አገራትን ያሰባሰበዉ ጉባኤ አዳጊ አገራት ቀዉሱ የሚያደርስባቸዉን የምጣኔ ሃብት ተፅዕኖ ይመለከታል።