1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶሎ አዶ የስደተኞቸ መጠለያ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 26 2003

የደቡብ ኢትዮጵያዋ ከተማ ዶሎ አዶ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የሶማሊያ ስደተኞችን አስጠግታለች ።

https://p.dw.com/p/RdhG
ምስል dapd

ዛሬ ዶሎ አዶ ደርሶ የተመለሰው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው እንደተናገረው በከተማዋ የሚገኙ የመጠለያ ጣቢያዎች ከአቅማቸው በላይ በስደተኞች ተጨናንቀዋል ። ዶሎ አዶ ከሚገኙ የሶማሊያ ስደተኞች ገና እርዳታ ያልደረሳቸውና ያልተመዘገቡም በርካታ ስደተኞ እንዳሉ ታደሰ ተናግሯል ። ታደሰ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር ። ስደተኞቹ ዶሎ አዶ ውስጥ በምን ዓይነት ሁኔታ እንደሚገኙ በመግለፅ ይጀምራል ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ