1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያው የስልጣን ዓመት 

ሐሙስ፣ ጥር 10 2010

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ከያዙ አንድ ዓመት ሆናቸው። ፕሬዚደንቱ የሚከተሉት አመራር፣ ደጋፊዎቻቸውን ሲያስደስት ፣ ሌሎችን ቅር አሰኝቷል። ትራምፓ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ለስልጣን ቢበቁ እንደሚሰሩት ቃል የገቡትን ለማድረግ ቆርጠው መነሳታቸውን ያሳዩ መሪ ሲሉ ደጋፊዎቻቸው ያደንቋቸዋል።

https://p.dw.com/p/2r6Oe
Donald Trump
ምስል Reuters/A.P. Bernstein

የዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያው የስልጣን ዓመት 

 የዶናልድ ትራምፕ የሀገር ውስጥ ፖለቲካ አመራር እና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ብዙ እያነጋገረ ነው። ስለዚሁ ብዙ እያነጋገረ ስላለው የዶናልድ ትራምፕ የሀገር ውስጥ ፖለቲካ አመራር እና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ  የዋሽንግተን ወኪላችን አንድ የቀድሞ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ