1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶክተር መረራ የዋስትና ጥያቄ

ዓርብ፣ መጋቢት 1 2009

ዶክተር መረራ በውሳኔው እጅግ ማዘናቸውን ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል። ዶክተር መረራ ከጤንነታቸው አንጻር ቤተሰቦቻቸው በቅርበት እንዲከታተሉዋቸው ከማዕከላዊ ማረሚያ ቤት ወደ ቃሊቲ እንዲዛወሩ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል።

https://p.dw.com/p/2YyKc
Dr. Merera Gudina Addis Abeba Äthiopien Oromo Pressekonferenz PK
ምስል DW/Y.Egziabhare

Beri.AA (Court hearing on Dr.Mererra case) - MP3-Stereo

ዛሬ ያስቻለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19 ነኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ሳይቀበለው ቀርቷል። ዶክተር መረራ ከጤንነታቸው አንጻር ቤተሰቦቻቸው በቅርበት እንዲከታተሉዋቸው ከማዕከላዊ ማረሚያ ቤት ወደ ቃሊቲ እንዲዛወሩ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል። ዶክተር መረራ በውሳኔው እጅግ ማዘናቸውን ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል። ችሎቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 


ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ