1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶክተር መረራ የፍርድ ቤት ውሎ

ሰኞ፣ ጥቅምት 6 2010

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት፣ ልደታ ምድብ ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት ወንጀል የእምነት ክህደት ወንጀል ቃላቸውን የተቀበለ ሲሆን፣ ዶክተር መረራ የተከሰሱበትን ወንጀል አልፈመፈጸማቸውን ለፍርድ ቤቱ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/2lvTW
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

የዶክተር መረራ የፍርድ ቤት ውሎ

በክሱ ላይ የምስክሮች ቃል የፊታችን ጥቅምት 24 ፣ 2010 ዓም እንዲደመጥ ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል።  የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ችሎቱን ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ