1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶክተር መረራ ጉዲና የፍርድ ቤት ውሎ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2010

አቃቤ ሕግ በዶክተር መረራ ጉዲና ላይ ያቀረባቸው ተጨማሪ የሲዲ ማስረጃዎች ተከሳሽ ጠበቆች እንዲሰጥ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ትናንት ቢወስንም አቃቤ ሕግ ትእዛዙን አለማክበሩን የዶክተር መረራ ጠበቃ ለዶይቸ ቬለ ገለጡ ።

https://p.dw.com/p/2qIH2
Äthiopien  Dr Mererra & Medrek
ምስል DW/Yohannes G. Egziabher

ዶክተር መረራ ሲዲዎቹ በጊዜ እንዳልተሰጣቸው ተገለጠ

አቃቤ ሕግ በዶክተር መረራ ጉዲና  ላይ ያቀረባቸው ተጨማሪ የሲዲ ማስረጃዎች ተከሳሽ ጠበቆች እንዲሰጥ የፌዴራል ከፍተኛ  ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት  ትናንት ቢወስንም  አቃቤ ህግ ትእዛዙን አለማክበሩን  የዶክተር መረራ ጠበቃ ለዶይቸ ቬለ  ገለጡ። ጠበቃው እንዳሉት ሲዲው የተሰጣቸው ችሎት ሊገቡ ሲሉ ነው።  የዶክተር መረራ ጉዲና ክስ ላይ ብይን ለመስጠት ዛሬ ተሰይሞ የነበረው ችሎትን በተመለከተ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ