1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር በመካከለኛዉ ምሥራቅ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2001

ትናንት እየሩሳሌም ዉስጥ ከእስራኤል ባለሥልጣናት ጋር የተነጋገሩት ጀርመናዊዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዛሬ ደማስቆ ዉስጥ ከሶሪያ፥ ቤይሩት ደግሞ ከሊባኖስ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል

https://p.dw.com/p/Ij4F
ሽታይንማየርና አሳድምስል AP

የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር በመካከለኛዉ ምሥራቅ የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።ትናንት እየሩሳሌም ዉስጥ ከእስራኤል ባለሥልጣናት ጋር የተነጋገሩት ጀርመናዊዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዛሬ ደማስቆ ዉስጥ ከሶሪያ፥ ቤይሩት ደግሞ ከሊባኖስ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ይልማ ሐ/ሚካኤል፦ ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ