1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመኑ ፕሬዝደንት የትምሕርት ቤት ጉብኝት

ማክሰኞ፣ ጥር 21 2011

ሽታይንማየር ከአዲስ አበባ ወደ  ላሊበላ ከመጓዛቸዉ በፊት አዲስ አበባ የሚገኘዉን የፌደራል የቴክኒክ ሙያ ትምሕርትና ሥልጠና ተቋምን ጎብኝተዉ ነበር።

https://p.dw.com/p/3COIM
Äthiopien Bundespräsident Steinmeier besucht einen Berufskolleg in Addis Abeba
ምስል DW/A. Steffes

(Beri.AA) Steinmeier visits TVET - MP3-Stereo

ኢትዮጵያን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፍራንክ-ቫልተር ሽታይማየር ዛሬ ላሊበላን ጎብኝተዋል። ሽታይንማየር ከአዲስ አበባ ወደ ላሊበላ ከመጓዛቸዉ በፊት አዲስ አበባ የሚገኘዉን የፌደራል የቴክኒክ ሙያ ትምሕርትና ሥልጠና ተቋማን ጎብኝተዉ ነበር።በጀርመን መንግስት ድጋፍ  የሚያስተምረዉ ተቋም በጥቅሉ ዘጠኝ ሺሕ ያክል ተማሪዎችን በተለያዩ ሙያዎች ያሰልጥናል።ሽታይንማየር ተቋሙን ሲጎበኙ ተማሪዎችና ኃላፊዎች ሥለተቋሙ ሥራና አሰራር ገለፀና ማብራሪያ አድርገዉላቸዋል።

ጌታቸዉ ተድላ 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ