1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመናዉያኑ የኳስ ድልና የኢትዮጵያዉያኑ አስተያየት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 10 2006

በጀርመን ሃገር የምንኖር አብዛኞች የዉጭ ሃገር ዜጎች በሃገሪቱ የፈለግነዉን ነገር ስለምናደርግ፤ አብዛኞች የዉጭ ተወላጆች ብንሆንም በዜግነት ጀርመናዊ በመሆናችን ከህዝቡ ጋር ፤ የቡድኑን ማልያ ለብሰን ባንዲራዉን አንግበን ጨዋታዉን በሚገባ በሃሳብ ተካፍለናል፤ አብረን ከቡድኑ ጋር ታመናል።

https://p.dw.com/p/1Cedn

ጀርመን ዋንጫዉን በመዉሰዱ በጣም ደስተኛ ሆነናል ይሉን፤ በጀርመን ረዘም ላሉ ዓመታት የኖሩ ኢትዮጵያዉያንን አነጋግረናል። ሙሉ ጥንቅሩን የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ይከታተሉ።