1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመናዊው የህዝብ እንደራሴ መግለጫ

ሰኞ፣ ሐምሌ 25 2003

የኢትዮጵያ መንግስት በአሜሪካ ድምጽ ራድዮ የአማርኛው ስርጭት እንዳይቀርቡ የስም ዝርዝራቸውን ለጣቢያው ኃላፊዎች አስተላልፏል ከተባሉት መካከል አንዱ ጀርመናዊው የህዝብ እንደራሴ ቲሎ ሆፕ ናቸው።

https://p.dw.com/p/RdTc
ቲሎ ሆፐምስል DW/Thilo Hoppe

ቲሎ ሆፕ በጀርመን የፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታግ እንደራሴ ናቸው። እንደተባለው፡ የኢትዮጵያ መንግስት ስማቸውን በርግጥ አስፍሮ ከሆነ ምክንያቱ ያጠያይቃል። ቲሎ ሆፕ ራሳቸው ስሜ በመጥፎ የሚነሳበት ምክንያት ተገቢ አይደለም ይላሉ። ከዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ጋ ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ልደት አበበ ታቀርበዋለች።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ