1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን መንግሥትና የአፍሪቃ ህብረት የልማት ትብብር

ሰኞ፣ ግንቦት 22 2008

ጀርመን ለአፍሪቃ የግብርና ልማት፤ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና፤ሰላም ፣ጸጥታ እና መልካም አስተዳደር ዘርፎች የሚውል የ55 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች።

https://p.dw.com/p/1IxHR
Kooperation zwischen Deutschland und der Afrikanischen Union Günther Nooke und Fatima Haram Acyl
ምስል DW/G. Tedla

ስምምነቱን የጀርመን መራሒተ-መንግስት አንጌላ ሜርክል ልዩ መልዕክተኛ ጉንተር ኑከ እና የአፍሪቃ ህብረት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር ፋቲማ አሲል ፋራም ጋር ተፈራርመዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ

አርያም ተክሌ