1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን መንግሥት እርዳታ ለአፍሪቃ ህብረት

ሐሙስ፣ ኅዳር 20 2005

የጀርመን መንግሥት ለአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ተጨማሪ 30 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ እርዳታ እንደሚሰጥ አስታወቀ ። የህብረቱና የጀርመን መንግሥት ተደራዳሪዎች ለአንድ ሳምንት ያህል ካካሄዱት ስብሰባ በኋላ ዛሬ ይፋ እንደተደረገው እርዳታው ለኮሚሽኑ

https://p.dw.com/p/16sqp
African Union in Addis Abeba, Ethiopia Bild: Autor/Copyright: Getachew Tedla HAILEGIORGIS( Äthiopien DW Korri.)
የአፍሪቃ ሕብረትምስል DW

የተለያዩ መርሃ ግብሮች ድጋፍ ይውላል ። ኃሬ በተካሄደው የተጨማሪ እርዳታው የፊርማ ስነስርዓት ላይ የጀርመን መንግስትና የህብረቱ ተወካዮች እንዲሁም በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ተግኝተዋል ። በፊርማው ስነ ስርዓት ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ