1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን መንግስት የልማት ዕርዳታ ለኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 20 2002

የጀርመን መንግስት ከሁለት ዓመት በፊት ለኢትዮጵያ ለግብርናው ዘርፍ ለመስጠት ቃል ከገባው የልማት ዕርዳታ የመጨረሻውን ገንዘብ መልቀቁን አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/N8xq
ምስል picture-alliance/dpa

በጀቱ መለቀቁን የተናገሩት በጀርመን የልማት ዕርዳታ ገንዘብ የተከናወኑትን ተግባራት ለመመልከት ኢትዮጵያ የሚገኙት በጀርመን የልማት ተራድኦ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ጉዳይ ተወካይ ሉዊዛ ራይሸርት ናቸው ። ተወካይዋ የልማት ዕርዳታ ገንዘብ መለቀቁን ያስታወቁት በኢትዮጵያ የጀርመን የልማት ተራድኦ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ተወካይ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርና የኢትዮጵያ የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ተወካይ በተገኙበት ዛሬ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው ። ጌታቸው ተድላ ጋዜጣዊ መግለጫውን ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ፣ ሒሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ