1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር ሥልጣን መልቀቅ

ማክሰኞ፣ የካቲት 22 2003

የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር የባየርን (ባቬርያ) ክርስቲያን ሶሻል ኀብረት ፓርቲ አባል ካርል ቴዎዶር ትሱ ጉተንበርግ ከአካዳሚ ማዕረጋቸው ጋር

https://p.dw.com/p/R5MG
የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር ሥልጣን መልቀቅ
የተሰናበቱት ካርል ቴዎዶር ትሱ ጉተንበርግ፣ምስል AP

ተያይዞ በተፈጠረው ይፋ ክርክርና ግፊት ሳቢያ በዛሬው ዕለት ሥልጣናቸውን

ለቀዋል ። የጀርመን ፓርላማ ፣ የመንግሥትም መቀመጫ በሆነችው በርሊን

የሚገኘውን ዘጋቢያችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ፣ ተክሌ የኋላ

አነጋግሮታል ።

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ