1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን መከላከያ ሠራዊትና የቅነሳዉ እቀድ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 20 2002

የጀርመን ጦር ሠራዊት ከቅነሳዉ ክር ክር በተጨማሪ ወጪዉን በስምንት ቢሊዮን ዩሮ መቀነስ አለበት።

https://p.dw.com/p/OxDK
መከላከያ ሚኒስትሩምስል AP

የጀርመኑ መከላከያ ሚንስትር ቴዎዶር ሱ ጉተንበርግ የጀርመንን ጦር ሠራዊትን (Bundeswhr) ቁጥር ለመቀነስና ብሔራዊ ዉትድርናን ለማስቀረት ያቀረቡት እቅድ የሐገሪቱን ፖለቲከኞች እያወዛገበ ነዉ። መከላከያ ሚንስትሩ ባቀረቡት እቅድ መሠረት የሐገሪቱን’ እስካሁን ያለዉ የጀርመን ጦር ሐይል ቁጥር ቀንሶ ቀልጣፋና ዉጤታማ ሐይል እንዲገነባ የሚጠይቅ ነዉ።የጀርመን ጦር ሠራዊት ከቅነሳዉ ክር ክር በተጨማሪ ወጪዉን በስምንት ቢሊዮን ዩሮ መቀነስ አለበት።ሐይነር ኪሴል የዘገበዉን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ሐይነር ኪሰል

ይልማ ሐ/ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ