1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ምርጫና ትውልደ ኢትዮጵያውያን 

እሑድ፣ መስከረም 16 2014

በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ጀርመናውያን በዛሬው እለት ይበጀናል ያሉትን እንደራሴያቸውንና የፖለቲካ ፓርቲ መርጠዋል።

https://p.dw.com/p/40tLT
Bundestagswahl 2021 | Wahllokal in Berlin
ምስል Steffi Loos/Getty Images

የጀርመን ምርጫና ትውልደ ኢትዮጵያውያን 

 ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም  በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን  ጀርመን ይኖራሉ።  እነዚህ በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ጀርመናውያን በዛሬው እለት ይበጀናል ያሉትን እንደራሴያቸውንና የፖለቲካ ፓርቲ መርጠዋል። ከምርጫው ምን ትጠብቃላችሁ ስንል  አስተያየታቸውን ጠይቀናቸዋል ።

ኂሩት መለሰ