1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ባለሥልጣን ጋዛ እንዳይገቡ መከልከላቸዉ

ሰኞ፣ ሰኔ 14 2002

የጀርመኑ የእድገት እና የልማት ሚኒስተር ዲርክ ኒብል በእስራኤል በኩል ድንበር አቋርጠዉ ጋዛን እንዳይጎበኙ በእስራኤል መንግስት ታግደዋል።

https://p.dw.com/p/NzNY
የጀርመኑ የእድገት እና የልማት ሚኒስተር ዲርክ ኒብልምስል picture alliance / dpa

ይህን የእራኤል ዉሳኔ የበርሊኑን መንግስት ሲያስቆጣ በርካታ የፓርቲ ተወካዮች ትችታቸን ማሰማታቸዉ ተገልጾአል። የእድገት እና የልማት ሚኒስትሩ ዲርክ ኒብልም በበኩላቸዉ እስራኤል ወዳጅዋን በማይሆን ነገር ችግር ላይ ትጥላለች ሲሉ የእየሩሳሌም መንግስትን ተችተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዝርዝር ዘገባዉን ከዋና ከተማዉ ልኮልናል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ