1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን እርዳታ ለኢትዮጵያ 

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 12 2009

ለሰብዓዊ እርዳታዎቹ ጀርመን በአጠቃላይ 3.6 ሚሊዮን ዩሮ መመደቧን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/2bcuO
Sudanesische Flüchtlinge in Äthopien
ምስል DW/Coletta Wanjoyi

Beri AA (German Humanitarian assistance) - MP3-Stereo

የጀርመን መንግሥት ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሰብዓዊ እርዳታ እንደሚሰጥ አስታወቀ ። እርዳታው በኢትዮጵያ ለሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች መርጃ እንዲሁም በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ለሚቀርብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚውል ተገልጿል።ለነዚሁ ሰብዓዊ እርዳታዎች ጀርመን በአጠቃላይ 3.6 ሚሊዮን ዩሮ መመደቧን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ አስታውቋል።የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ስለ ተጨማሪው ሰብዓዊ እርዳታ የኤምባሲውን የፕሬስ ጉዳዮች ሀላፊን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ