1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን እርዳታ ለኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 4 2008

የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ለምታስተናግዳቸዉ ስደተኞች የአንድ ሚሊየን ዩሮ ርዳታ ለመስጠት ቃል ገባ።

https://p.dw.com/p/1GozG
Sudanesische Flüchtlinge in Äthopien Flüchtlingslager
ምስል DW/Coletta Wanjoyi

[No title]

ከሶማሊያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፤ እንዲሁም ከየመን የፈለሱ በርካታ ስደተኞችን ኢትዮጵያ ታስተናግዳለች። ስለደተኞቹ አስፈላጊዉን ሁሉ ለማቅረብ እንዲረዳ በዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በኩል ለቀረበዉ የእራዳታ ጥሪ የጀርመን መንግሥት ቃል የገባዉ ገንዘብም በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ተኩል ዉስጥ ሥራዉን ለሚያከናዉነዉ ለዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት የሚዉል ይሆናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ