1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ካቢኔ አለመግባባት እና የኳስ ግድል ፈንጠዝያ

ሰኞ፣ ሰኔ 7 2002

የጀርመን በአለም እግር ኻስ ጨዋታ ግጥምያ አመርቂ ዉጤት፣ እንዲሁም የበርሊኑ ካቢኔ ዉስጥ የተፈጠረዉ ያለመግባባት ህዝቡን ሁለት ስሜትን እንይዝ ያስገደደዉ ይመስላል።

https://p.dw.com/p/NqQh
የቅዳሜ እለቱ ሰላማዊ ሰልፍ በበርሊንምስል AP

የጀርመን ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ትናንት ደቡብ አፍሪቃ ላይ በግሩም ጨዋታ አራት ለዜሮ በማሸነፉ ህዝቡ ሻንፓኝ እንዲራጭ ቀዝቃዛዉን ቢራ እንዲያንቆረቁር ሲያዳርግ በሌላ በኩል የመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ሚኒስትሮች መካከል የተፈጠረዉ አለመግባባት እና የቁጠባ አዲስ ህግ ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጣ ዳርጎታል። በዚህም ይላል የበርሊኑ ወኪላችን ህዝቡ ሁለት ስሜትን ይዞአል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ