1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ወታደሮች ቆይታ በአፍጋኒስታን መራዘም

ረቡዕ፣ መስከረም 28 2001

የጀርመን ምክር ቤት በአፍጋኒስታን የሚገኘዉን ወታደራዊ ኃይሉን ለማጠናከር ዝግጅት ጀምሯል።

https://p.dw.com/p/FWOq
ወታደሮች ስለመላክ ልዩ ጉባኤ
ወታደሮች ስለመላክ ልዩ ጉባኤምስል picture-alliance/dpa
በዚሁ መሰረትም በትናንትናዉ ዕለት ተጨማሪ ወታደሮች እንዲላኩና ቆይታቸዉም እንዲራዘም መንግስት ወስኗል። ተግባራዊነቱ ግን በምክር ቤቱ ለመፅደቅ መጪዉን የጥቅምት ወር መጀመሪያ ጉባኤ ይጠብቃል።