1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ውህደትን የዘከረው የሩጫ ውድድር

ቅዳሜ፣ መስከረም 22 2008

ውድድሩን በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ዮአኪም ሽሚት አትሌት ሐይሌ ገብረ ስላሴና ገንዘቤ ዲባባ ታድመዋል።

https://p.dw.com/p/1GiEU
Äthiopien German Unity Run
ምስል DW/Y. Gebre-egziabher

[No title]

የምዕራብና ምስራቅ ጀርመን የተዋሃዱበትን 25ኛ አመት የሚዘክር የሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ተካሄደ። በሁለት የእድሜ ምድብ ተከፍሎ የተካሄደው ውድድር መነሻውን የጀርመን ኤምባሲ ከሚገኝበት ቀበና በማድረግ ወደ መገናኛና አቧሬ አደባባዮች የተከናወነ ነው። አሸናፊዎቹ በጎርጎሮሳዊው 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የበርሊን ማራቶን ተሳትፎ ሙሉ ወጪ ይሸፈንላቸዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

እሸቴ በቀለ