1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ዓለም አቀፍ የረሀብ መከላከያ ድርጅት እና አንጎላ

ሐሙስ፣ መስከረም 30 2000

በምስራቃዊ ጀርመን በምትገኘዋ የማግደቡርክ ከተማ ዛሬ ዓለም አቀፉ የጀርመናውያን የረሀብ መከላከያ ድርጅት ሳምንት ዘመቻ ተጀመረ። ድርጅቱ በዚሁ ዘመቻው በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለሚያከናውነው ተግባሩ ለጀርመናውያን ግልጽ ለማድረግና፡ ጀርመናውያንም የርዳታ እጃቸውን እንዲዘረጉ ለማግባባት አስቦዋል። ድርጅቱ ዘንድሮ የሚያሰባስበውን ርዳታ በአንጎላ ለተጀመሩ ፕሮዤዎች ማንቀሳቀሻ ለማዋል አስቦዋል። ይህን ውሳኔው ግን ብዙዎች ትክክለኛ ሆኖ አላዩትም።

https://p.dw.com/p/E0cd
የድርጅቱ መፈክር
የድርጅቱ መፈክርምስል AP