1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር እና የአፍሪቃ ጉብኝት

ሰኞ፣ መጋቢት 22 2006

የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ጌርድ ሚውለር ሰሞኑን ደቡብ ሱዳንን እና ማሊን ጎብኝተውዋል። ሚንስትሩ ወደ ሁለቱ ሀገራት የተጓዙት በቦታው በመገኘት በዚያ ስላለው የመሠረተ ልማት ግንባታ፣

https://p.dw.com/p/1BZEO
ምስል DW

ስለትምህርት ሂደት፣ ስለስደተኞች ችግር እና የመልሶ ግንባታ ስራ በቅርብ ለመመልከት እና ከአፍሪቃውያኑ ጋ ሀሳብ ለመለዋወጥ እንደነበር ገልጸዋል።

ሂልከ ፊሸር

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ