1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የስለላ ቅሌትና ዉዝግቡ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2007

ስኖደን ያጋለጠዉ ሚስጥር የዩናይትድ ስቴትስ ሠላዮች ከጀርመን አልፈዉ የተለያዩ የአዉሮጳ ሐገራትን ባለሥልጣናት፤ ሕዝብ፤የኢኮኖሚ ተቋማትንና የቴክኖሎጂ ዉጤቶችን እንዲሰልሉ የጀርመን ባለሥልጣናት ተባባሪዎች ነበሩ።

https://p.dw.com/p/1FKWw
ምስል picture-alliance/Winfried Rothermel

የጀርመን የሥለላ ድርጅትና የሐገሪቱ ባለሥልጣናት የጀርመንና የሌሎች የአዉሮጳ ሐገራትን ጥብቅ መረጃዎች ለዩናይትድ ስቴትስ የሥለላ ድርጅት አሳልፈዉ ሰጥተዋል የሚለዉ ዘገባ የጀርመን ፖለቲከኞችን እያወዛገበ ነዉ።የቀድሞዉ የአሜሪካ የሥለላ ድርጅት ባልደረባ ኤድዋርድ ስኖደን ያጋለጠዉ ሚስጥር የዩናይትድ ስቴትስ ሠላዮች ከጀርመን አልፈዉ የተለያዩ የአዉሮጳ ሐገራትን ባለሥልጣናት፤ ሕዝብ፤የኢኮኖሚ ተቋማትንና የቴክኖሎጂ ዉጤቶችን እንዲሰልሉ የጀርመን ባለሥልጣናት ተባባሪዎች ነበሩ።የሥለላዉ ቅሌት ተጣማሪ መንግሥት የመሠረቱትን የጀርመን ፖቲከኞች ጭመር እያወዛገበ ነዉ።ስቱዱዮ ከመግባቴ በፊት የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤልን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ