1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተወያዩ ነው

ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2011

የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ወይም በእንግሊዘኛ ምኅጻረ ቃሉ (DAAD) ተብሎ የሚታወቀው ተቋም ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። ተቋሙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ለበርካታ የአፍሪካ ዜጎች የትምህርት ዕድል በመስጠት ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/3IqaC
Äthiopien Diskussion des DAAD über "Die Rolle der deutschen Sprache im Wandel Afrikas"
ምስል DW/G. Tedla

ውይይቱ በትምህርት ላይ ያተኩራል

የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ወይም በእንግሊዘኛ ምኅጻረ ቃሉ (DAAD) የሚታወቀው ተቋም ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። ተቋሙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ለበርካታ የአፍሪካ ዜጎች የትምህርት ዕድል በመስጠት ይታወቃል። ውይይቱ በአዲስ አበባ በሚገኘው የጎይተ ኢንስቲቲዩት በመካሔድ ላይ ይገኛል። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

ተስፋለም ወልደየስ