1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ኅብረት ጉብኝት 

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2009

የጀርመኑ ዉጭ ጉዳይ ሚንስትር እና ምክትል መራሄ መንግሥት ዚግማር ገብርኤል፤ ዛሬ ከቀትር በፊት በአፍሪቃ ኅብረት ተገኝተዉ ከኅብረቱ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር  በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/2cFQE
Bundesaussenminister Sigmar Gabriel l SPD trifft Moussa Faki Mahamat
ምስል Imago


ትናንት በከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ ሶማሊያ የጎበኙት የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዚግማር ጋብርየል ሀገራቸው ከዚህ ቀደም ለሶማሊያ ልትሰጥ ቃል የገባችውን 7o ሚሊዮን ዩሮ ቢያንስ በእጥፍ ለማሳደግ ዝግጁ መሆንዋን መግለፃቸዉ ይታወቃል። ጋብርየል ዛሬ በአፍሪቃ ኅብረት ስለሰጡት ጋዜጣዊ መግለቻ ቦታዉ ላይ የተገኘዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

 
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ  


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ