1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የጦር መሣሪያ ሽያጭ፣

ሰኞ፣ ጥር 10 2002

በዛሬው ዕለት ፤በአውግስቡርግ ከተማ፣ ለጀርመን የፖለቲካ መሪዎች ገንዘብ በመበተን በሙስና እንዲዘፈቁ አድርገዋል የተባሉ፣ ካርልሃይንትዝ ሽራይበር የተባሉ አንድ የጦር መሣሪያ አቀባባይ ነጋዴ ፍርድ ቤት ተከሰው ቀርበዋል።

https://p.dw.com/p/LYzD
(ሊዮፓርድ ካልእ)-ዘመናዊው የጀርመን ታንከምስል picture-alliance/dpa

ጥብቅ ቁጥጥር እንደምታደርግ ቢነገርላትም፣ ጀርመን ጦር መሣሪያ በብዛት በመሸጥ ከሚታወቁት ጥቂት አግሮች አንዷ ናት። በሌሎች ዘንድ ደግሞ ጦር መሣሪያ ትሸጣለች በመባል ትከሰሳለች ።

ይልማ ኃ/ሚካኤል ፣ ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ