1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ጥምር መንግስት

ሐሙስ፣ የካቲት 4 2002

ጀርመንን የሚመራው የእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት የክርስቲያን ሶሻል ህብረት ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር CDU እና CSU እንዲሁም የነፃ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ በምህፃሩ የ FDP ጥምር መንግስት ስልጣን ከያዘ ባለፈው ሳምንት መቶ ቀናትን አስቆጥሯል ።

https://p.dw.com/p/Lz0D
ምስል AP

ታዲያ በነዚህ ጊዜያት ምን ዓበይት ክንውኖች ተፈፀሙ ? ምንስ እንከኖች ታዩ ? መራጩ ህዝብስ በጥምሩ መንግስት ምን ያህል ደስተኛ ነው ? የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን የሚያነሳው ርዕሰ ጉዳይ ነው ። ከዚያ በፊት አውሮፓና ጀርመን ነክ ዜናዎች ይቀድማሉ ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ