1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ፕሬዚደንት ስልጣን ለቀቁ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002

ፕሬዚደንት ሆርስት ከለር ዛሬ በድንገት ስልጣናቸውን ለቀቁ። ፕሬዚደንት ከለር ስልጣናቸውን የለቀቁት የጀርመን የመከላከያ ሰራዊት በአፍጋኒስታን ስምሪትን በተመለከተ በሰጡት አስተያየት ላይ በተሰነዘረባቸው ወቀሳ ምክንያት መሆኑን አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/NePV
ምስል AP