1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ፕሬዝደንት በእስራኤል

ማክሰኞ፣ ኅዳር 21 2003

የጀርመን ፕሬዝደንት ክርስቲያን ቩልፍ እስራኤልን እየጎበኙ ነዉ።

https://p.dw.com/p/QL9N
ፕሬዝደንት ፔሬዝና ፕሬዝደንት ቩልፍምስል picture alliance/dpa

ጀርመንና እስራኤል ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ተቀራርበዉ መሥራት እንደሚኖርባቸዉ ፕሬዝደንቱ አስታዉቀዋል። የአራት ቀናት ይፋዊ ጉብኝታቸዉን ትናንት የጀመሩት ፕሬዝደንት ቩልፍ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከእራኤል አቻቸዉ ጋ ለመነጋገር እየሩሳሌም ተገኝተዋል።

ዜባስቲያን ኤንግልብራኽት

ሸዋዬ ለገሠ