1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ፕሬዝዳንቶች የጎላ ሚና

ማክሰኞ፣ ሰኔ 22 2002

የዛሬ ወር ሳይታሰብ ስልጣናቸውን የለቀቁትን የጀርመኑን ፕሬዝዳንት ኸርስት ኮለርን ለመተካት ነገ ጀርመን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ።

https://p.dw.com/p/O68j
ክርስቲያን ቩልፍ እና ዮአሂም ጋውክምስል AP

ለዚህ ምርጫ በዋነኛ ዕጩነት የቀረቡት የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ህብረት ፓርቲው በጀርመንኛው ምህፃር CDU ክርስቲያን ቩልፍ እንዲሁም የሶሻል ዲሞክራቶቹና እና የአረንዴዎቹ ፓርቲ ዕጩ ዮአሂም ጋውክ ናቸው ከሁለቱ ዕጩዎች በተለይ ቩልፍ የመመረጥ ዕድላቸው የሰፋ መሆኑ ከወዲሁ እየተነገረ ነው የጀርመን ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ዕንቅስቃሴዎች ውስጥ ያን ያህል የጎላ ሚና ሲጫወት አይታይም ምንም እንኳን የጀርመን ፕሬዝዳንት ተግባር በአብዛኛው ከስነ ስርዓታዊ ጉዳዮች የበለጠ ባይሆንም አንዳንዶቹ ግን በሐገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠውን ዕርምጃ በመውሰድ ይታወሳሉ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን አንዱ ትኩረት ነው

ሂሩት መለሰ

ነጋሸ መሐመድ