1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጂዮርጅያ ፕሬዚደንት ከተቃዋሚው ቡድን ያረፈባቸው ግፊት

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 15 2001

የቀድሞዋ የሶቭየት ህብረት ሬፑብሊክ፡ ጂዮርጅያ ከጥቂት ወራት ወዲህ በሀገር ውስጥ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች።

https://p.dw.com/p/HckE
ፕሬዚደንት ሚኻኤል ሳካሽቪሊ
ፕሬዚደንት ሚኻኤል ሳካሽቪሊምስል picture alliance/dpa


ባለፈው ነሀሴ ወር ከሩስያ ጋር የተካሄደው ውጊያ እና በወቅቱ የሚታየው የፊናንስ ቀውስ በሀገሪቱ ጊዚያዊ ሁኔታ ላይ የተከሰተውን አሉታዊ ተጽዕኖ ይበልጡን አባብሶታል። ከዚህ በተጨማሪ የተቃውሞው ወገን ፕሬዚደንት ሚኻኤል ሳካሽቪሊ ወደ ፈላጭ ቆራጭነት እየተቀየሩ ነው በሚል ስልጣናቸውን እንዲለቁ ካለፉት ሳምንታት ወዲህ ጥያቄውን አጉልቶ እያሰማ ነው።

GN/TZ/AA