የጂዳው ዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያውን ት/ቤት ችግር
ዓርብ፣ ጥቅምት 29 2006ማስታወቂያ
3 ሺህ ታዳጊ ኢትዮጵያውያንን የሚያስተምረው የጂዳ ዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያውያን ትምህርት ቤት መምህራን ሰነዶች ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ቢላኩም መልስ ሳይሰጥባቸው በመዘግየታቸው የመማር ማስተማሩ ሂደት ተስተጓጉሏል። የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ስለ ችግሩ መንስኤና ትምህርት ቤቱ ሥራውን እንዲቀጥል ምን እየተደረገ እንደሆነ ፣ የትምህርት ቤቱን ዳይሬክተርና የወላጅ ኮሚቴ አመራር አባል አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
ነብዩ ሲራክ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ