የጃፓኑ አደጋና የጀርመን የምርጫ ውጤት19 መጋቢት 2003ሰኞ፣ መጋቢት 19 2003በጀርመን የባደን ቩርተምበርግና የራይን ላንድ ፕፋልስ ክፍላተ-ሐገር በተከናወነ ምርጫ የመራሂተ-መንግስት አንጌላ ሜርክል ጥምር መንግስት ሽንፈት ደረሰበት። የተፈጥሮ ጥበቃ ጉዳይን አብይ አጀንዳው አድርጎ የሚንቀሳቀሰው የአረንጔዴዎቹ ፓርቲ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅቷል።https://p.dw.com/p/RDKcባደን ቩርተምበርግና ራይን ላንድ ፋልትስምስል fotolia/womue/DWማስታወቂያበምርጫ ውጤቱ ላይ የጃፓኑ የኑክሊየር አደጋ ተፅዕኖ እንደፈጠረ አንዳንዶች ይገልጻሉ። የዶቼ ቬሌዋ ቤቲና ማርክስ የላከችውን ዘገባ ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አቀናብሮታል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ