1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጄኮብ ዙማ የትሪፖሊ ጉብኝት

ሰኞ፣ ግንቦት 22 2003

ለሁለት ወራት የቆየው የሊቢያ አመፅ የሚያበቃው መቼ ይሆን የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው።ፕሬዚዳንት ጄኮብ ዙማ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ ወደ ትሪፖሊስ እንደሚጓዙ ተገልጻል።

https://p.dw.com/p/RQrF
ፕሬዚዳንት ጄኮብ ዙማምስል AP

በሚያዚያ ወር ከአፍሪቃ ህብረት የተውጣጡ አማካሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ከጋዳፊ እና ተቃዋሚዎቻቸው ጋር ድርድር ለማድረግ ቢሞክሩም፤ ውይይቱ ምንም አይነት መፍትሄ አላስገኘም። ያም ሆኖ የአፍሪቃ ህብረትን ወክለው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት ጄኮብ ዙማ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ ወደ ትሪፖሊስ ይጓዛሉ። እንደ ባልደረባችን ክላውስ እሽቴከር ዘገባ፤ ጉብኝቱ ተዐምር የሚፈጥር አይደለም።

ክላውስ እሽቴከር

ሽዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ