1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጅርመን ውህደት ሀያኛ ዓመት

ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2003

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በአሸናፊዎቹ በተባባሩት ኃይሎች ምስራቅ እና ምዕራብ ተብላ ለሁለት የተከፈለችው ጀርመን ዳግም ከተዋሀደች እነሆ በያዝነው መስከረም 20 ዓመት ተቆጠረ ።

https://p.dw.com/p/PP6c

ለሁለቱ ጀርመኖች ውህደት መንገዱን የጠረገው የመጀመሪያው ታሪካዊ ክስተት ጀርመኖችን ሳያስቡት ለሁለት ከፍሎ ለበርካታ ዓመታት ያለያያቸው የበርሊኑ ግንብ እ.ጎ.አ በ 1989 መፍረስ ነው ። ህዝቡ ከልብ ይደግፈው የነበረው ዳግም ውህደት ዕውን እስኪሆን ድረስም 11 ወራትን ወስዷል ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ትክሌ