1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጅቡቲ ፕሬዝደንት የኢትዮጵያ ጉብኝት

ሐሙስ፣ መጋቢት 7 2009

የጅቡቲ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑማር ጊሌ በዛሬዉ ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተዉ ንግግር አደረጉ። የጅቡቲዉ ፕሬዝደንት በቅድሚያ በአማርኛ ባደረጉት ንግግር ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ለምክር ቤቱ ንግግር ማድረጋቸዉን በማስታወስ፤ በዘልማድ ቆሼ በሚባለዉ አካባቢ በደረሰዉ ድንገተኛ አደጋ ሕይወታቸዉን ላጡ ወገኖች ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝተዋል።

https://p.dw.com/p/2ZKrZ
Ismail Omar Guelleh
ምስል picture-alliance/dpa

Beri. AA (Djibouti & Ethiopia relations) - MP3-Stereo

ፕሬዝደንቱ ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝትም መቀጠላቸዉን ከአዲስ አበባ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በላከልን አጭር ዘገባ አመልክቷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ