1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«ገመናው» ዳጊ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2006

በልጅነቱ ዝንባሌው ወደ መካኒክነት ያደላ ነበር። «ገመና» በሚባለው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከበርካታ ተመልካቾች አድናቆት እንደተቸረው ይነገራል። አሁን «ዳና» በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይም እየተሳተፈ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/1Btw8
ምስል Fotolia/A. Burmakin
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ