1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ

እሑድ፣ ሰኔ 12 2008

ኢትዮጵያ ዉስጥ መንግሥት የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዘጋጅቶ የሰሞኑ መወያያ ሆኗል። የገቢ ግብር ማሻሻያዉ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያለዉን የኅብረተሰብ ክፍል ለመጥቀም ያለመ እንደሆነ ቢነገርለትም በተግባር ከሚያመጣለት ጥቅም ይልቅ ብዙ ስለተወራለት የዋጋ መወደድን እንዳያስከትልበት የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማሳሰብ ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/1J8uK
Symbolbild Geld Steuereinnahmen
ምስል Imago/blickwinkel

የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ

ረቂቅ የገቢ ግብር ማሻሻያዉን የሀገሪቱ ምክር ቤት ተነጋግሮበት ካጸደቀዉ በያዝነዉ ሰኔ ወር ማለቂያ ላይ ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቃል። ዶቼ ቬለ በትክክል የዚህ የገቢ ግብር ማሻሻያ ፋይዳ ምንድነዉ? የሚያስከትለዉስ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዴት ይታያል? በማለት የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ን አወያይቷል። ከድምጽ ዘገባዉ ይከታተሉ።

ሸዋዬ ለገሠ